Playlist Videos
ቪዲዮ
ምስጋና ጌታቸውን ገደለው – ደራሽ
ፖሊሶች ጌታቸው ታክስ ማጭበርበሩን ይደርሱበታል። ሳሮን እናቷን ተደብቃ ግብዣ ታዘጋጃለች። ምስጋና ደሊናን ለማግኘት ከቤት ተደብቆ በመውጣቱ ያላሰበው አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል። ጋሽ ዝናው ምስጋናን ያስጠነቅቀዋል። ብሌን ልጆቿን ይዛ ወደ አባቷ ቤት ትሄዳለች።